All members are highly encouraged to attend this fasting and prayer every first Friday of the month to join the church prayer group
ሁሉም አባላት በየወሩ የመጀመሪያው አርብ በዚህ ጾም እና ጸሎት ተገኝተው ከቤተክርስቲያን የጸሎት ቡድን ጋር በመሆን ለተተኪው ትውልድ አንድንጸልይ ቤተ ክርስቲያን በጥብቅ ታሳስባለች