የትክክለኛ መሪ ባሕርያት
1. ኢየሱስን በሕይወቱ የሚያንጸባርቅ
2. ሰዎችን ወደ መሪያቸው ወደጌታ የሚያመለክት
3. የትሕትና ልብ ያለው አገልጋይ
4. ለሰዎች ደህንነት የሚጨነቅ እረኛ
5. በታማኝነት እና በትጋት የሚያገለግል መጋቢ