ከ4/17-19/2025 ለሚኖረው ጾምና ጸሎት ከቤ/ክ የተሰጡ የጸሎት ርዕሶች
መሪ ጥቅስ:- ማቴ 7:7-8
-ፊል 4:6
ሐሙስ
ምስጋና ስለማንነቱ, ምህረትና ጥበቃው
ንስሃ
-በግል,በቤ/ክን እና በአገር ደረጃ እግ/ርን በበደልንባቸው ጉዳዩች ምልጃና ልመና
ስለ ወንጌል ስርጭት
-የሚሽን ስራወችን /የወንጌል አገልግሎት ሚኒስትሪዎችን በማሰብ መፀለይ
- ቅዱሳን ሁሉ የወንጌል ባላደራነት እንዲሰማንና በመነቃቃት መመስከርና መሳተፍ እንድንችል
-በጎንደር ከተማ ስለሚደረገው የጀማ ወንጌ ስርጭት ኮንፈርንስ
አርብ
-ሐሙስ ላይ የተጠቀሰው አገራዊ የንስሃ ጸሎት
-ስለቤተክርስቲያናችን ህንፃ ግዥ
-ስለ አገልጋይ /እረኛ/
-በህብረታችን ፍቅርና የመንፈስ አንድነት የበለጠ እንዲጠነክር
-በዚህ አመት ስለሚካሄደው የቤ/ክን መሪዎች ምርጫ
ቅዳሜ
-አገራዊው የንስሃ ፀሎት የቀጥላል
- ስለ መንፈስ ቅዱስ ሙላትና መነቃቃት
-ስለ ፀጋስጦታዎች ያሉንንና የተሰጡንን ተቀብለንና አክብረን መጠቀም እንድንችልና የለሉንን ም ጌታ እንዲሰጠን
-ስለ ተተኪው ትውልድ በእግ/ር እውቀትና ፍርሀት በማደ እውነተኛ ተረካቢ እንዲሆን
-ስለ ሀገራት ሰላም, ጦርነትና መለያየትን እግ/ር እንዲያስወግድ
-ማሳሰቢይ ፕሮግራም መሪው/ዋ/ በልቡ ያለውን መጨመር ይችላል
መልካም ጊዜ ተባረኩ